1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ባለስልጣናቱ መጠየቅ አለባቸዉ» ሁይማን ራይትስ ዋች

ሐሙስ፣ ሰኔ 28 2010

የመብት ተሟጋቹ ድርጅት «እኛ ልክ እንደ ሙት ነን» ባለዉ ዘገባዉ እንዳስታወቁ የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነ አዉጪ ግንባር (ኦብነግ) አባላት ናችሁ እየተባሉ ኦጋዴን በተባለዉ ወሕኒ ቤት የታሰሩ ተጠርጣሪዎች የሚደርስባቸዉ ግፍ ከልክ ያለፈ ነዉ

Angriff auf chinesische Ölarbeiter in Äthiopien
ምስል AP

(Beri.Toronto) Torture in Ogaden-HRW report - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያ ሶማሌ መስተዳድር ባለሥልጣናት ሰዎችን በዘፈቀደ እያሰሩ አሰቃቂ ግፍ እንደሚፈፅሙባቸዉ ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት ሁዩማን ራይትስ ዋች አጋለጠ።የመብት ተሟጋቹ ድርጅት «እኛ ልክ እንደ ሙት ነን» ባለዉ ዘገባዉ እንዳስታወቁ የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነ አዉጪ ግንባር (ኦብነግ) አባላት ናችሁ እየተባሉ ኦጋዴን በተባለዉ ወሕኒ ቤት የታሰሩ ተጠርጣሪዎች የሚደርስባቸዉ ግፍ ከልክ ያለፈ ነዉ።የኢትዮጵያ ፌደራዊ መንግስት እስረኞችን በሚያሰቃዩ ባለሥልጣናት ላይ እርምጃ እንዲወስድ ሑዩማን ራይትስ ዋች አሳስቧል።የቶሮንቶ ወኪላችን አክመል ነጋሽ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

አክመል ነጋሽ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW