1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በትግራይ ያደረገው ድጋፍ

ረቡዕ፣ የካቲት 17 2013

በተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን የኢትዮጵያ ቢሮ በበኩሉ በተለይም በክልሉ ለሚገኙ ስደተኞች አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገልጾ ነገር ግን አሁን ድረስ ሊደርሱባቸው ያልቻሉ ሥፍራዎች እንዳሉ እና የግንኙነት አውታሮች ሙሉ በሙሉ ክፍት አለመሆን የሰብዓዊ ድጋፍ ሁኔታውን አሳሳቢ እንዳደረገው ተናግረዋል።

Logo Ethiopian Red Cross Society
ምስል Ethiopian Red Cross Society

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በትግራይ ክልል ያደረገው ድጋፍ ከ300,000 አይበልጥም

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በትግራይ ክልል እስካሁን ከ ሦስት መቶ ሺህ ላልበለጠ ተረጂ ሰብዓዊ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ።ማሕበሩ ድጋፍ አሰባስቦ ከዚህ በላይ ለመድረስ ውጥን እንዳለው ገልጻል። በተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን የኢትዮጵያ ቢሮ በበኩሉ በተለይም በክልሉ ለሚገኙ ስደተኞች አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገልጾ ነገር ግን አሁን ድረስ ሊደርሱባቸው ያልቻሉ ሥፍራዎች እንዳሉ እና የግንኙነት አውታሮች ሙሉ በሙሉ ክፍት አለመሆን የሰብዓዊ ድጋፍ ሁኔታውን አሳሳቢ እንዳደረገው ተናግረዋል።

ሰለሞን ሙጬ

ታምራት ዲንሳ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW