የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በአንድነት ክስ በመረታቱ የያዘው አቋም30 መጋቢት 2006ማክሰኞ፣ መጋቢት 30 2006የተቃዋሚው አንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትሕ ፓርቲ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከህዳር 16 እስከ 18 ፣ 2004 ዓም ድረስ አኬልዳማ በሚል ርዕስ ባስተላለፈው ዘጋቢ ፊልም ስሙን እንዳጠፋ በማስታወቅ ባቀረበው ክስ መርታቱማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል 8CSማስታወቂያ ከጥቂት ጊዜ በፊት የሚታወስ ነው። የኢትዮጵያ ሬድዮ እና ቴሌቪዥን ጉዳዩ የሕግ ስህተት አለበት በሚል ለሚቀጥለው ፍርድ ቤት አቤት እንደሚል አስታውቋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ