ፖለቲካኢትዮጵያየታላቁ የኢትዮጵያ የኅዳሴ ግድብ ውኃ ሙሌት ጉዳይ02:03This browser does not support the video element.ፖለቲካኢትዮጵያ9 ሐምሌ 2012ሐሙስ፣ ሐምሌ 9 2012ኢትዮጵያ የኅዳሴ ግድብን የውኃ ሙሌት ጀምራለች የሚል መረጃ ከተሰራጨ በኋላ ግብጽ ስለ ማብራሪያ ጠይቃለች። የኢትዮጵያ የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ምኒስትር ስለሺ በቀለ ግድቡ 525 ሜትር ወደ 560 ሜትር ከፍ በማለቱ የሚጠራቀመው ውኃ መጨመሩን ተናግረዋልማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያትናንት ኢትዮጵያ ታላቁ የኅዳሴ ግድብን የውኃ ሙሌት በይፋ ጀምራለች የሚል መረጃ ከተሰራጨ በኋላ ግብጽ ስለ ጉዳዩ ማብራሪያ ጠይቃለች። የኢትዮጵያ የውኃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ምኒስትር ስለሺ በቀለ ግድቡ ባለፈው አመት ከነበረበት 525 ሜትር ወደ 560 ሜትር ከፍ በማለቱ የሚጠራቀመው ውኃ መጨመሩን ተናግረዋል።