የኢትዮጵያ አየር መንገድና ኤርባስ
ሐሙስ፣ ኅዳር 2 2008ማስታወቂያ
አየር መንገዱ ኤርባስ አዉሮፕላን ሲያዝ የመጀመሪያዉ መሆኑን ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል። ለናሙና ያህልም የኤርባስ አንድ ምርት በቦሌ አዉሮፕላን ማረፊያ የተጎበኘ ሲሆን የማሳያ በረራም ተከናዉኗል። አየር መንገዱ ለረዥም ዓመታት ደንበኛ ከሆነበት ኩባንያ ወደዚህኛዉ ያተኮርበትን ምክንያትና ተያያዥ ነጥቦችን በማንሳት የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ