1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት ከሞባይል

ዓርብ፣ መጋቢት 25 2007

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት በተንቀሳቃሽ የእጅ ስልክ (ሞባይል) የትኬት ሽያጭ መጀመሩን አስታወቀ።

Boeing 787 Ethiopian Airlines
ምስል፦ Reuters

ከ 70 ዓመት ገደማ በፊት በቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ (ትርንስ ወርልድ ኤይርዌይስ (TWA) ድጋፍ የተቋቋመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ ከመጀመሪያ አንስቶ ባሳየው ትጋት ፤ በአብራሪዎች ሥልጠና ፣ በአይሮፕላን ጥገና ትምህርት ፣ በደንበኞች የመስተንግዶ አያያዝ ፣ በገበያ ፍለጋና በመሳሰለው ፣ በአፍሪቃ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃም ማለፊያ ሥም ለማትረፍ የበቃ ድርጅት ነው።

አየር መንገዱ ፣ እንደቴክኖሎጂው መሥፋፋት ፤ በተለያዩ የሥራ ዘርፎችም ዘመናዊውን አሠራር በመከተል ለምሳሌም ያህል የመጓጓዣ ትኬት ሽያጭን ፣ በተንቀሳቃሽ ስልክ መጀመሩን ይፋ አድርጓል። ከተጓዥ ደንበኞችና ከራሱም ከአየር መንገዱ ጉዳዩ የሚመለከታቸውን ያነጋገረው የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW