1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚያስገነባው ሆቴል

ረቡዕ፣ የካቲት 2 2008

አየር መንገዱ የሆቴሉ መገንባት ፣ በኢትዮጵያ በኩል ወደ ሌሎች ሃገራት ለሚጓዙ መንገደኞች ማረፊያ የሚያወጣውን ወጪ እንደሚቀንስለትና ሥራውንም እንደሚያቀላጥፍ ተገልጿል።

Ethiopian Airlines EAL
ምስል DW/G. Tedla Haile Giorgis

[No title]

This browser does not support the audio element.


የኢትዮጵያ አየር መንገድ የራሱ የሆነ ባለ አራት ኮከብ ሆቴል እያስገነባ ነው። ይኽው በቻይና ኩባንያ በመሠራት ላይ የሚገኘዉ ሆቴል አየር መንገዱ፣ በኢትዮጵያ በኩል ወደ ሌሎች ሃገራት ለሚጓዙ መንገደኞች ማረፊያ የሚያወጣውን ወጪ እንደሚቀንስለትና ሥራውንም እንደሚያቀላጥፍ ተገልጿል። የአየር መንገዱ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ አየር መንገዱ የሆቴሉን አሰተዳድር ሆቴሎችን አወዳድሮ ለመስጠት ማቀዱን ተናግረዋል።


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW