ተቃዋሚዎች 'የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ'ን መሰረትን አሉ
ሰኞ፣ ጥቅምት 21 2009ማስታወቂያ
«ፍትኅ፤ ነፃነት እና ዴሞክራሲ የሰፈነባት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚያስችል ትግል እያደረግን ነው።» ያሉት አራት ድርጅቶች አዲሱን ጥምረት 'የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ' ሲሉ ጠርተውታል። የፖለቲካ ድርጅቶቹ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ፤ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ፤ የአፋር ሕዝብ ፓርቲ እና የሲዳማ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ትግል ናቸው። ዝርዝር ዘገባውን መክብብ ሸዋ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
እሸቴ በቀለ
አዜብ ታደሰ