የኢትዮጵያ እና የአሜሪካ ግንኙነት
ሐሙስ፣ የካቲት 3 2014
ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ውጥረት ሰፍኖበት የቆየው ግንኙነት እየረገበ መጥቶ ወደተሻለ መግባባት እየተሸጋገረ መሆኑን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር አመለከቱ። አምባሳደር ፍጹም አረጋ በተለይ ለዶይቸ ቨለ እንደገለጹት ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ ባለፈው አንድ ዓመት ሻክሮ የነበረውን የሁለቱን ሀገራት ዲኘሎማሲያዊ ግንኙነት ለማስተካከል በተሠሩ ሥራዎች የተሻለ መግባባት ላይ እየተደረሰ ነው።
ታሪኩ ኃይሉ
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ