1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ እና የፀጥታው ምክር ቤት

ዓርብ፣ ሚያዝያ 6 2009

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሃገራት መካከል አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ በሶሪያ የኬሚካል ጥቃት ላይ ምርመራ እንዲኪያሄድ የቀረበው  የውሳኔ ሐሳብ ላይ ድምጸ-ተአቅቦ አድርጋለች።

UN Sitzung des Sicherheitsrats zur Krise in Syrien | Übersicht
ምስል picture alliance/dpa/ZUMAPRESS/L. R. Lima

Ber. D.C. (Ethiopia and security council) - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሃገራት መካከል አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ በሶሪያ የኬሚካል ጥቃት ላይ ምርመራ እንዲኪያሄድ የቀረበው  የውሳኔ ሐሳብ ላይ ድምጸ-ተአቅቦ አድርጋለች። በመንግሥታቱ ድርጅት የኢትዮጵያ ጉዳይ ቃል አቀባይ አቶ ብሩክ መኮንን ድምጸ-ተአቅቦው ጥቃቱን ከማውገዝ ጋር ተያይዞ የተሰጠ ድምጽ ነው ብለዋል። ቻይና ድምጸ-ተአቅቦ በማድረጓ ኢትዮጵያም ተመሳሳይ ውሳኔ ላይ የደረሰችው ለቻይና ድጋፏን ለማሳየት ነው የሚለውንም ሐሳብ ተቃውመውታል። አንድ የዓለም አቀፍ ምሁር ደግሞ ተከሰተ የተባለው የኬሚካል ጥቃት ሙሉ ለሙሉ  በገለልተኛ አካል ያልተረጋገጠ በመኾኑ  ኢትዮጵያ የተሻለ አቋም ይዛለች ብለዋል።

መክብብ ሸዋ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ኂሩት መለሰ 
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW