1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ እ/ኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 18 2005

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ትናንት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው የላዕላይ አመራር ኮሚቴው በጠቅላላ የፊታችን መስከረም ሥልጣኑን እንደሚለቅ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚደንት አቶ ሳህሌ ገብረማርያም አስታወቁ።

ምስል DW/H. Turuneh

አመራሩ በዚሁ ውሳኔው ለዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከቦትስዋና ጋር ባደረገችዉ የመልስ ግጥሚያ ላይ መሰለፍ የማይገባውን ሁለት ቢጫ ካርድ የተሰጠውን ተጫዋች በማሰለፉ ለተሰራው ስህተት ኃላፊነቱን መውሰዱን አረጋግጦ፣ የፌዴሬሽኑ ዋና ፀሐፊ አቶ አሸናፊ እጅጉን ከሥልጣናችው ማንሳቱን አረጋግጦዋል። ብዙዎች የፌዴሬሽኑን ውሳኔ ትክክለኛ አይደለም በሚል ነቅፈውታል።


ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW