የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ሢመተ-ፓትሪያርክ 50 ኛ ዓመት፣24 ሰኔ 2001ረቡዕ፣ ሰኔ 24 2001የሰው ዘር መገኛ የሆነችው ኢትዮጵያ፣ ጥንታ በህገ-ልቡና፣ ህገ-አበውና ህገ-ኦሪት፣ ከዚያም በክርስትና ሃይማኖት ፣ማገናኛዉን ኮፒ አድርግከመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁእ ወቅዱስ አቡኑ ባስልዮስ በኋላ፣ 2ኛው ፓትሪያርክ ፣ ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ በዓለ ሢመት የተፈጸመበት፣ የቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል፣ምስል APማስታወቂያ በኋላም እስልምናን በመጨመር ፣ የተለያዩ ሃይማኖቶችን ፣ በሰላማዊ መንገድ ፣ በፍላጎቷ ተቀብላ ስትስተናግድ የኖረችና ያለች ምሥጢራዊት ሀገር ስትሆን፣ ህዝቧም፣ የመቻቻልን ባህል ያዳበረ መሆኑ እሙን ነው። ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ