የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የርዳታ ጥሪ
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 9 2008ማስታወቂያ
በዚህም የርዳታ ጥሪ መሠረት መንግሥት ለምግብ እና ሌሎች ርዳታዎች ዝግጁ ካደረገው 192 ሚሊዮን ዶላር በተጨማሪ ለሚቀጥሉት አራት ወራት ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ 596 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ይሻል። በዚሁ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የእርሻ እና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሚንስቴር የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ብርሃኑን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ልደት አበበ
አዜብ ታደሰ