1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዛሬ ውይይት 

ሐሙስ፣ ጥር 13 2013

ስብሰባው በቤንሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን የተፈጸመውን ጭፍጨፋ በማስመልከት ሰፊ ውይይት አካሂዷል።የምክር ቤት አባላት ያቀረቧቸውን ጥያቄዎችና አስተያየቶች ላይ ተነጋግሮም የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።ምክርቤቱ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ የምርጫ ስነ ምግባር አዋጅ አንድ ንዑስ አንቀጽን በጊዜያዊነት አግዷል።

Äthiopien Addis Ababa | Sitzung des äthiopischen Bundesrepräsentantenhauses
ምስል Yohannes Gegziabher/DW

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዛሬ ውይይት 

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው የስድሰተኛ  ዓመት የሥራ ዘመን ሰባተኛ መደበኛ ስብሰባው በቤንሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን የተፈጸመውን ጭፍጨፋ በማስመልከት ሰፊ ውይይት አካሂዷል።የምክር ቤት አባላት ያቀረቧቸውን ጥያቄዎችና አስተያየቶች ላይ ተነጋግሮም የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።ምክር ቤቱ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ የምርጫ ስነ ምግባር አዋጅ አንድ ንዑስ አንቀጽን በጊዜያዊነት አግዷል። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የቦርድ አባላትን መሰየምን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮችን አጽድቆ ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መምራቱን የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘግቧል። 
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW