የሱዳን አቋም
ሐሙስ፣ ግንቦት 6 2012
ማስታወቂያ
ሱዳን ብሄራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ኢትዮጵያን በቁሳቁስም፣ በገንዘብም፣ በፖለቲካም ስትደግፍ መቆየቷ አሁን ሃገሪቱን በተረከበው አመራር ጫና ይፈጠርበት እንደሁ እንጅ እንደማይለወጥ ተገለጸ።
በሌላ በኩል ኢትዮጵያ መጀመርያውኑ የግድቡ ሙሌትን በተመለከተ ያላትን እቅድ ይፋ ከማድረጓ በፊት በተለያየ ሁኔታና ደረጃ እየተደጋገፉ እና እየተረዳዱ ከመጡ ሃገሮች ጋር መወያየት ይገባ ነበር፣ አሁንም መሆን ያለበት ይሄው ነው የሚል አስተያየት ተሰጥቷል።
ሰለሞን ሙጬ
ታምራት ዲንሳ
አዜብ ታደሰ