የኢትዮጵያ የመብቶች ይዞታ የተመለከተዉ ጉባኤ30 ሰኔ 2008ሐሙስ፣ ሰኔ 30 2008ኢትዮጵያ ዉስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣዉ የሰብዓዊ መብት ረገጣና ገፈፋ በሚል ርዕስ በለንደን ከተማ ጉባኤ ተካሂዷል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. ጉባኤዉን የተዘጋጀዉ በዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና በብሪታኒያ የሕዝብ እንደራሴዎች የሦስተኛዉ ዓለም ተባባሪ ድርጅት በጋራ በመሆን ነዉ። በጉባኤዉ ላይ የተነሱትን ነጥቦች በማሰባሰብ የለንደኑ ዘጋቢያችን ተከታዩን ልኮልናል። ድልነሳ ጌታነህ ሸዋዬ ለገሠ ኂሩት መለሰ