የኢትዮጵያ የምርጫ ዉጤትና የጀርመኑ እንደራሴ አስተያየት19 ሰኔ 2007ዓርብ፣ ሰኔ 19 2007በኢትዮጵያ የተካሄደዉን ምርጫ አስመልክተዉ አንዳንድ የጀርመን የሸንንጎ አባሎች በየፊናቸዉ መግላጫዎችን አዉጥተዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture-alliance/dpa/W. Kummማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. በ99.8 ከመቶ ወይም በመቶ በመቶ አሸነፍኩ የሚለዉ ኢሕአዴግን እና ጠቅላይ ሚኒስትሩን ዉጤቱ እዉነተኛ ነዉ ብሎ ማመኑ ያስቸግራል፤ ያሉትን፤ የአረንጓዴዉን ፓርቲ ተጠሪ ኦሚድ ኑሪፑሪን አነጋግረናል። ይልማ ኃይለሚካኤል አዜብ ታደሰ ኂሩት መለሰ