1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የኢትዮጵያ የምርጫ ዝግጅትና ፈተናዎቹ

ረቡዕ፣ ጥር 26 2013

የብሪታንያዉ የጥናት ተቋም ቻተም ሐዉስ በጠራና ባስተናገደዉ ዉይይት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የበላይ ኃላፊዎችና ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ተካፍለዉበታል።

Logo | National Election Board of Ethiopia
ምስል፦ National Election Board of Ethiopia

የኢትዮጵያ ምርጫ፣ ፈተናና ተስፋዉ

This browser does not support the audio element.

ኢትዮጵያ ዉስጥ በመጪዉ ግንቦት ማብቂያ ሊደረግ የታቀደዉ ምርጫ የተጋረጠበትን ፈተናና ለመድብለ ፓርቲ ሥርዓት የሚኖረዉን ፋይዳ የቃኘ የኢንተርኔት (ኦን ላይን) ዉይይት ዛሬ ተደርጓል። የብሪታንያዉ የጥናት ተቋም ቻተም ሐዉስ በጠራና ባስተናገደዉ ዉይይት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የበላይ ኃላፊዎችና ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ተካፍለዉበታል። በዉይይቱ የምርጫዉን ዝግጅት፣ፀጥታን፣የተቃዋሚ ፖለቲከኞች መታሰረን፣ የኮሮና ስርጭትና የዉጪ ታዛቢዎችን ሚና የቃኙ ሐሳቦች ተነስተዉ ከየሚመለከታቸዉ ተሳታፊዎች አስተያየት ተሰጥቶባቸዋል።

ይልማ ኃይለሚካኤል 

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ
 

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW