የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ሰራተኞች ጥያቄ1 መጋቢት 2001ማክሰኞ፣ መጋቢት 1 2001የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ድርጅት ሰራተኞች ሰሞኑን ድሬዳዋ ውስጥ ባካሄዱት ስብሰባ ያልተከፋላቸው ደሞዝ እንዲሰጣቸውና ብቃት የላቸውም ያሏቸው የባላይ ሀላፊ እንዲነሱ ጠየቁ ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያ ሰራተኞቹ በስብሰባቸው ማጠቃለያም ብሶታቸውንና መፍትሄዎቹን የጠቆሙበትን ባለ አስራ አንድ ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥተዋል ። በስብሰባው ላይ የተገኙት የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ተወካይም ችግሩን መገንዘባቸው እና ይህንኑም ለሚኒስትሩ እንደሚያቀርቡ ለሰራተኞቹ ተናግረዋል ። ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ከድሬዳዋ ዝርዝሩን ልኮልናል ።