የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ይዞታና የመንግሥት የ 5 ዓመት አቅድ፣6 ነሐሴ 2002ሐሙስ፣ ነሐሴ 6 2002የኢትዮጵያ መንግሥት፤ በሚመጡት 5 ዓመታት አከናውነዋለሁ በሚል ያወጣው ምጣኔ-ሀብታዊ አቅድ በጣም የተጋነነ መሆኑን ሐያስያን ቢገልጹም፣ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያ የአገሪቱ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ሊደረስበት የማይችል አይደለም ማለታቸውን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል። በአጠቃላይ ድኅነት ኢትዮጵያ በዓለም ውስጥ ተሽላ የተገኘችው ከኒዠር ብቻ ነው። ጠ/ሚንስትሩ ህልም መሰሉን የዕድገት ትልም ያሰሙት፤ አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኀን ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ ነው። ታደሰ እንግዳው ተክሌ የኋላ