1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማብራሪያ

ረቡዕ፣ የካቲት 24 2013

አሜሪካ የኢትዮጵያን የአንድ ክልል ስም ጠርቶ በመግለጫ የአማራ ኃይል ከትግራይ ይውጣ የሚለው አቀራረብ የዓለም አቀፍ የሉዓላዊነት ሕጎችን የሚጥስ ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ።

Äthiopien Botschafter Dina Mufti
ምስል Press Office Ambassador Dina Mufti

«የውጪ ጉዳይ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ»

This browser does not support the audio element.

ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያን የአንድ ክልል ስም ጠርቶ በመግለጫ የአማራ ኃይል ከትግራይ ይውጣ የሚለው አቀራረብ የዓለም አቀፍ የሉዓላዊነት ሕጎችን የሚጥስ ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ መንግሥት አሁንም የኤርትራ ሠራዊት ኢትዮጵያ ውስጥ ገብቷል የሚል አቋም የለውም ብሏል። በሌላ በኩል ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ያለው የድንበር ጉዳይ በሰላም እንዲፈታ እየወተወተች መሆኑ በመግለጫው ተገልጿል።

ሰሎሞን ሙጬ 

ሸዋዬ ለገሠ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW