1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የደረጃ ሰነድ ማዕከል ምክር ቤት የሥራ ሂደት

ሰኞ፣ ኅዳር 27 2008

የኢትዮጵያ የደረጃ ሰነድ ማዕከል ምክር ቤት ሰሞኑን 320 የምርት ደረጃዎችን ማፅደቁን የኤጀንሲው የሥራ ኃላፊዎች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አመልክተዋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ200,000 የሚበልጡ ደረጃዎች ሲኖሩ፣ የኢትዮጵያ 12,000 ነው፥ ከነዚህም መካከል 138 አስገዳጅ ደረጃዎች ናቸው።

Haferflocken
ምስል Fotolia/Printemps

[No title]

This browser does not support the audio element.

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW