የኢትዮጵያ የፀረ-ሽብርተኝነት ህግና የሂውማን ራይትስ ዎች አስተያየት19 ሐምሌ 2003ማክሰኞ፣ ሐምሌ 19 2003ለሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት- የሂውማን ራይትስ ግልፅነት ይጎድለዋል ያለውን የኢትዮጵያ መንግስት ስራ ላይ ያዋለው የፀረ አሸባሪነት ህግ ለሌላ አላማ መጠቀም እንዲያቆም ጥሪ አደረገ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያየሂውማን ራይትስ ዎች ትናንት ባወጣው መግለጫ መንግስት ህጉን የንግግር ነፃነት መብትን ለማፈንና የፍሪድ ሂደትን ለመጋፋት ከመጠቀም እንዲቆጠብ ጠይቋል። ይህንኑ መግለጫ መነሻ በማድረግ ልደት አበበ የአፍሪቃው ክፍል ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑትን -ቤን ሮሌንስን አነጋግራቸዋለች።