1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፀረ-ሽብር ሕጉ ይሻር ወይስ ይሻሻል

ረቡዕ፣ መስከረም 30 2011

ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ የተሰበሰቡ ሙሕራን፤ ጠበቆች እና ፖሊተከኞች እንዳሉት ሕጉ አሳካሪ ትርጉም የያዘ፤ በተለይ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞችን ለማሸማቀቅ እና መብታቸዉን ለመደፍለቅ የዋለ ነዉ።

Justitia mit Pendelwaage
ምስል picture-alliance/Ulrich Baumgarten

MMT (Beri.AA) Discussion on Ethiopian anti Terror law- - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያ የፀረ ሽብር ሕግ ትርጓሜ፤ ገቢራዊነት እና አፈፃፀም ያስከተለዉ ዉዝግብ እና ክርክር አሁንም እንደቀጠለ ነዉ። ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ የተሰበሰቡ ሙሕራን፤ ጠበቆች እና ፖሊተከኞች እንዳሉት ሕጉ አሳካሪ ትርጉም የያዘ፤ በተለይ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞችን ለማሸማቀቅ እና መብታቸዉን ለመደፍለቅ የዋለ ነዉ። አብዛኞቹ ተወያዮች የፀረ ሽብር ሕጉ ጨርሶ ይሻር እና ይሻሻል የሚሉ ሁለት አስተያየቶችን ሰጥተዋል።

 ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ 

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW