1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ድባብ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 5 2002

የአንድ አገር በአንድ አገዛዝ ስር ለረዥም ዓመታት መቆየት ለከፋ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ቀዉስ አገሪቱን እንደሚዳርግ አንድ ምሁር አሳሰቡ።

ምስል AP

በኖርዌይ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶችና ዓለም ዓቀፍ ህግ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ትሮንት ፎል ባለፉት 20ዓመታት በኢትዮጵያ ዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ይዘት ላይ ጥናት ያካሄዱ ሲሆን ኢትዮጵያ ያስጋታል ያሉትን በመንቀስ የበኩላቸዉን ትንተና አቅርበዋል። ፕሮፌሰሩ የኢትዮጵያ ምርጫ ቋሚ ታዛቢም ናቸዉ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል /ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW