1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መግለጫ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 9 2011

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ የጋራ ምክር ቤት ዛሬ በሰጠው መግለጫ ተጠርጣሪዎች ወንጀለኝነታቸው ሳይጣራ መታሰራቸው እንዲቆም ጠይቋል። ሕግ የማስከበር ሃላፊነት የመንግሥትም የዜጎችም መሆኑን ያስታወሰው ምክር ቤቱ ችግሮች ሳይባባሱ መፍትሔ መፈለግ ሲቻል መንግሥት ቸልተኝነት አሳይቷል ሲልም ወቅሷል።

Äthiopien Girma Belekle
ምስል DW/Getachew Tedla

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መግለጫ

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰኔ 15፣ 2011 ዓም በአዲስ አበባ እና በባህርዳር የተፈጸሙትን ግድያዎች ዛሬ ባወጣው የአቋም መግለጫ አወገዘ። የጋራ ምክር ቤቱ በመግለጫው ችግሮች ሳይባባሱ መፍትሔ መፈለግ ሲቻል መንግሥት ቸልተኝነት አሳይቷል ሲልም ወቅሷል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ጋዜጣዊ መግለጫውም ተከታትሎ ቀጣዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW