የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ተቃውሞ
ማክሰኞ፣ መስከረም 20 2012
ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በቅርቡ የጸደቀው የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ሕልውናችንን ያጠፋል ሲሉ ተቃወሙ። አዋጁ ለሁለት አስርት አመታት ገደማ ጭምር በኢትዮጵያ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን እንደገና እንዲመዘገቡ ማስገደዱ ተገቢ አይደለም ብለዋል።
ሰለሞን ሙጬ ዝርዝር ዘገባ አለው
ሰለሞን ሙጬ
አዜብ ታደሰ