1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ገንዘብ ዋጋ መዉደቅ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 8 2001

አንድ አገር ምጣኔ ሃብት እድገቷ በብሄራዊ መገበያያ ገንዘቧ ጥንካሬ ይገለጻል።

ጉልበታሙ ዶላርምስል AP Graphics

ሰሞኑን የተሰማዉ የኢትዮጵያ ገንዘብ የሆነዉ ብር በባንክ ደረጃ በይፋ ሲመነዘር የነበረዉን ጥንካሬ ቀንሶ ታይቷል። አንድ ዶላር ከአስራ ሁለት ብር በላይ መመንዘሩ ምንን ያመላክታል? ሁኔታዉን ለማሻሻልስ ምን ቢደረግ ይበጃ? የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል ጀርመን የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎችን አነጋግሯል።

ይልማ ኃይለሚካኤል/ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW