1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ጥናት በጀርመን

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 12 2003

ተቋርጦ የቆየዉ በጀርመን የኢትዮጵያ ጥናት በበርሊን ዳግም ተጀመረ።

በተለያዩ ምክንያቶች በበርካታ የጀርመን ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ የኢትዮጵያ ጥናት ወንበሮች በአስተማሪ ሳይያዙ መሰንበታቸዉን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል በላከዉ ዘገባ ጠቁሟል። ወኪላችን የበርሊኑን ፍሪ ዩኒቨርሲቲ መምህራንን በማነጋገርና ያለፈዉን ታሪክ በመዳሰስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

መስፍን መኮንን

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW