የኢትዮጵያ ፌደሬሽን ምክር ቤት
ረቡዕ፣ ግንቦት 15 2004ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ፌደሬሽን ምክር ቤት 2 ተና መደበኛ ስብስባ አዲስ አበባ ውስጥ በመካሄድ ላይ ነው ። በዓመት 2 ጊዜ የሚሰበሰበው ምክር ቤቱ ባለፉት 10ና 15 ዓመታት መልስ ባላገኙና ሲንከባለሉ በቆዩ የማንነታችን ይታወቅልን የማህበረሰብ ጥያቄዎች ውስጥ በተወሰኑት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ዘግቧል ። በወኪላችን ዘገባ መሠረት ስብሰባው ለምክርቤቱ በቀረቡ ህገ መንግሥታዊ ጥያቄዎች ላይም የወሰደውን እርምጃ በሥራ አፈፃጸም ሬፖርቱ ላይ አስታውቋል ።
ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ