1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር

ማክሰኞ፣ ኅዳር 26 2010

የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከገዢው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ጋር አምና የጀመሩትን ድርድር አሁንም እንደቀጠሉ ነዉ።

Äthiopien Verhandlungsrunde zwischen Regierung und Opposition
ምስል DW/Y. Geberegziabeher

የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ድርድር

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከገዢው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ጋር አምና የጀመሩትን ድርድር አሁንም እንደቀጠሉ ነዉ።ገዢዉን ግንባር ጨምሮ 16 ፓርቲዎች ይሳተፋሉ የሚሳተፉበት ድርድር እስካሁን ያመጣዉ ተጨባጭ ዉጤት የለም።ይሁንና የተደራዳሪ ፓርቲ መሪዎች ግን በተወሰኑ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ መግባባታቸዉን ይናገራሉ።አንድ ዓመት ሊደፍን ጥቂት ወራት የቀረዉ ድርድር መቼ እንደሚጠናቀቅ አይታወቅም። አቶ ትዕግስቱ አወሉ በድርድሩ ከሚሳተፉ መካከል የአስራ አንዱ ተወካይ ናቸው። 
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW