የኢትዮጽያ ስነ-ጹሁፍ እድገት ምን ላይ ነዉ
ሐሙስ፣ ጥር 8 2000
ማስታወቂያ
በ1952 አ.ም የተቋቋመዉ የኢትዮጽያ ደራስያን ማህበር የስነ-ጽሁፍ ዝንባሌ ያላቸዉን ዜጎች ለማሰባሰብ በአሁኑ ወቅት በባህር ዳር በሀረር እና በደሴ ቅርንጫፉን አቋቋሙአል ያሉንን የኢትዮጽያ ደራስያን ማህበር ምክትል ሊቀመንበር እና በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በቋንቋዎች ጥናት ክፍል መምህር አቶ ደረጀ ገብሪ በዶቼ ቬለ ራድዮ ጣብያ ተገኝተዉ ለነዚህ ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዉናል መልካም ቆይታ