1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጽያ የፊደራል ትራንስፖርት ሚኒስትር የመጓጓዣ ዋጋ መጨመሩ

ማክሰኞ፣ መስከረም 9 2004

የኢትዮጽያ የፊደራል ትራንስፖርት ሚኒስቴር ያለምንም ቅድመ ማስጠንቀቅያ በመጓጓዣ ትራንስፖርት ላይ የዋጋ ጭማሪ ማድረጉ ተገለጸ።

ምስል DW

በሌላ በኩል በአዲስ አበባ የሚገኙ በርካታ የነዳጅ ማደያዎች የዋጋ ጭማሪ መደረጉ ከተሰማ በኋላ ቤንዚን የለንም ብለዉ ማደያቸዉን መዝጋታቸዉ ችግሩን ይበልጥ እንዳባባሰዉ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ይጠቁማል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW