1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጽያ ደራስያን ማህበር የ50ኛ አመት አከባበር

እሑድ፣ ሚያዝያ 24 2002

በባለ ቅኔዎችዋ እና በጠላ ቤቶችዋ የምትታወቀዋ ደብረማርቆስ በቅኔ ማዕበል የምትናጥ ከተማ ተብሎላታል። ጤና ይስልኝ አድማጮች እንደምን ዋላችሁ

የኢትዮጽያ የደራስያን ማህበር ከተመሰረተ ሃምሳኛ አመቱን ሲያከብር በተለይ ምስራቅ ጎጃም ዞንን የምትወክለዉ ደብረማርቆስን አንጋፋ ወጣት ደራሲዎችን በማፍለቅዋ በቦታዉ ሄዶ ሃምሳኛ አመቱን እንዲያከብር መነሻ ሆኖታል። ሌላዊ የአርቲስት ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ የህይወት ታሪክን ያዘለዉ መጽሃፍም ማህበሩ ግማሽ ምእተ አመቱን ሲያከብር ጽፎ ለአንባብያን እጅ ማድረሱም የልደቱን ድግስ ልዩ እንዳደረገዉ ይገልጻል። የለቱ የባህል መድረክ ዝግጅታችን የኢትዮጽያ ደራስያን ማህበር የሃምሳኛ አመት አከባበር እና የዶክተር ጥላሁን ገሰሰን የህይወት ታሪክ ያዘለዉን መጽሃፍ ያስቃኛል ለጥንቅሩ አዜብ ታደሰ ነኝ ያድምጡ! መልካም ቆይታ!

አዜብ ታደሰ፣ ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW