1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የኢትዮ-ሱዳን ዉዝግብ እንደቀጠለ ነዉ

ማክሰኞ፣ ጥር 4 2013

የሱዳን ጦር የኢትዮጵጵያን ድንበር ዘልቆ ተጨማሪ ግዛቶች መቆጣጠሩን የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ዛሬ አስታዉቋል።የዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ ዛሬ ለጋዜጠኞች እንደነገሩት የሱዳን መንግስት የኢትዮጵያ ግዛቶችን መዉረሩን እንዲያቆም ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ብትጠይቅም እስካሁን ሰሚ አላኘችም።

Äthiopien Dina Mufti

የኢትዮጵያና የሱዳን ዉዝግብ

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያና የሱዳን መንግስታት በድንበር ግዛት ይገባኛል ሰበብ የገጠሙት ዉዝግብ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ።የሱዳን ጦር የኢትዮጵጵያን ድንበር ዘልቆ ተጨማሪ ግዛቶች መቆጣጠሩን የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ዛሬ አስታዉቋል።የዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ ዛሬ ለጋዜጠኞች እንደነገሩት የሱዳን መንግስት የኢትዮጵያ ግዛቶችን መዉረሩን እንዲያቆም ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ብትጠይቅም እስካሁን ሰሚ አላገኘችም።አምባሳደር ዲና አክለዉ እንዳሉት ሱዳንና ግብፅ የሕዳሴ ግድብ ድርድርን ለማጓተት፣ ሱዳን የተጠለሉ ኢትዮጵያዉያን ወደ ሐገራቸዉ እንዳይመለሱ ለማድረግም እያሴሩ ነዉ።

 ሠለሞን ሙጬ 

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW