የኢትዮ-ቴሌኮም አገልግሎትና ሥሞታዉ1 ሐምሌ 2003ዓርብ፣ ሐምሌ 1 2003የኢትዮጵያን የሥልክ አገልግሎት በብቸኝነት የሚቆጣጠረዉ ኢትዮ-ቴሌኮም ደንበኞቹ ሳያዉቁና ሳይፈቅዱ አምስት መቶ ብር እያስከፈላቸዉ ነዉ የሚለዉን ወቀሳ አስተባበለ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Samsungማስታወቂያኩባንያዉ ከደንበኞቹ ካርድ ላይ አምስት መቶ ብር እየቀነሰ ሚሊኒየም ለተሰኘዉ ግድብ ማሠሪያ ያዉለዉለዋል ተብሎ በሰፊዉ እየተወቀሰ ነዉ።ኩባንያዉ ወቀሳዉን አልተቀበለዉም።ደንበኞቹ የገዘቱትን የመጠቀሚያ ጊዜ ያለደንበኞቹ ፍቃድ መቀነሱን ግን ኩባንያዉ አምኗል።ታደሠ እንግዳዉ አጭር ዘገባ አለዉ። ታደሠ እንግዳዉ ነጋሸ መሀመድ ሸዋዮ ለገሰ