1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮ፣ ኤርትራ አሜሪካዉያን ድምፅ

ዓርብ፣ ጥቅምት 26 2014

ለበርካታ ዓመታት የዴሞክራቲክ ፓርቲ ፖለቲከኞች ሲፈራረቁበት የነበረዉን ስልጣን አሁን የሪፐብሊካኑ ዕጩ ለመያዝ የበቁት ኢትዮጵያዉያን አሜሪካዉያንና ሌሎች አፍሪቃ አሜሪካዉያንን አስተባብረዉ ድምፅቸዉን ለሪፐብሊካኖቹ በመስጠታቸዉ ነዉ ተብላሏል።

USA | Gouverneurswahl Virginia
ምስል Joshua Roberts/REUTERS

በቨርጂኒያዉ ምርጫ የኢትዮ-አሜሪካዉያን ጫና

This browser does not support the audio element.

ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ ለቨርጂኒያ ግዛት አገረገዢነት ባለፈዉ ማክሰኞ በተደረገዉ ምርጫ የወግ አጥባቂዉ የሪፐብሊካን ዕጩ ግሌን ዮንኪን አሸንፈዋል። ለበርካታ ዓመታት የዴሞክራቲክ ፓርቲ ፖለቲከኞች ሲፈራረቁበት የነበረዉን ሥልጣን አሁን የሪፐብሊካኑ ዕጩ ለመያዝ የበቁት ኢትዮጵያዉያን አሜሪካዉያንና ሌሎች አፍሪቃ አሜሪካዉያንን አስተባብረዉ ድምፅቸዉን ለሪፐብሊካኖቹ በመስጠታቸዉ ነዉ ተብላሏል። የኢትዮጵያዉያን አሜሪካዉያን ማሕበረሰብ አባላት እንዳሉት መራጮቹ ለሪፐብሊካኑ ድምፅ የሰጡት ወይም ዴሞክራቶቹን ድጋፍ የነፈጉት የፕሬዝደንት ጆ ባይደን መስተዳድር በኢትዮጵያ ላይ ያሳደረዉን ጫና  ለመቃወም ነዉ።

ታሪኩ ኃይሉ 

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW