1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር መዘጋት

ዓርብ፣ ሚያዝያ 18 2011

አሁን የተዘጉት መስመሮች ካለፈዉ መስከረም ጀምሮ ሲከፈቱ፣ ሁለቱ ሐገራት በመቶ ሺሕ የሚቆጠር ዜጋቸዉን የፈጀዉን ጦርነትና ጠብ ለማስወገድ ያደረጉት ሥምምነት  አብነት ተደርጎ ነበር

Eritrea Soldaten
ምስል Getty Images/AFP

የድንበር መስመሮቹ መዘጋት

This browser does not support the audio element.

ኢትዮጵያና ኤርትራን በየብስ የሚያገናኙ መስመሮች ተራ በተራ ግን በሙሉ ተዘግተዋል።አሁን የተዘጉት መስመሮች ካለፈዉ መስከረም ጀምሮ ሲከፈቱ፣ ሁለቱ ሐገራት በመቶ ሺሕ የሚቆጠር ዜጋቸዉን የፈጀዉን ጦርነትና ጠብ ለማስወገድ ያደረጉት ሥምምነት  አብነት ተደርጎ ነበር።ሁሉንም መስመሮች የዘጋዉ የኤርትራ መንግስት ነዉ።ይሁንና የኤርትራም ሆነ የኢትዮጵያ መንግስት መስመሮቹ ሥለተዘጉበት ምክንያት እስካሁን በይፋ ያሉት ነገር የለም።ሥለጉዳዩ እናዉቃለን የሚሉ ወገኖች እና የፖለቲካ ተንታኞች ግን የተለያዩ ምክንያቶችን ይሰጣሉ።

ሚሊዮን ኃይለ ስላሴ 

ነጋሽ መሐመድ

ተስፋአለም ወልደየስ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW