የኢትዮ-ጀርመን ወራቾች26 ኅዳር 2001ዓርብ፣ ኅዳር 26 2001በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን በማፍሰስ ላይ የሚገኙ የጀርመንና የኢትዮጵያ ባለሀብቶች በሀገሪቱ የኢንቬስትመንት ስራን በአጭር ጊዜ ውስጥ መጀመር የሚያስችል አሰራር መኖሩን አስታወቁ ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያበኢትዮጵያ ልማት ውስጥ ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት በየዘርፉ ተከታታይ ማሻሻያዎች እንዲተኮርባቸውም ባለሀብቶች ጠየቁ ።