የኢንተርኔት አገልግሎትና ጠላቶቹ4 መጋቢት 2001ዓርብ፣ መጋቢት 4 2001በሰዎስት የ እንግሊዝኛ ፊደላት WWW-በሚል ምሕፃረ-ቃል የሚጠራዉ የኢንተርኔት አገልግሎት ከተጀመረ ዛሬ 20 ዓመቱን ደፈነ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየመረጃ ምንጭ፦ ዘመነ ኢንተርኔትምስል APማስታወቂያ ትናንት ግን የኢንተርኔት የመረጃ ፍሰትን አስመልክቶ፤ ድንበር የለሽ ጋዜጠኞች፤ በእንግሊዘኛ ምህፃሩ Reporters without Borders መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው አስራ ሁለት ሀገራትን የኢንተርኔት ጠላቶች ሲል ይፋ አድርጓል።