ኢንጂኔር ኃይሉ ሻዉል
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 1 2009ማስታወቂያ
ኢንጅነር ኃይሉ የቅንጅት ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ድርጅት እና ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ መሥራቾች እና መሪዎች አንዱ ነበሩ። ከዚያም ቀደም ሲል በፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ የተመሰረተው የመላው አማራ ድርጅት ምክትል ፕሬዝዳናት እና ፕሬዝዳንትም ሆነው አገልግለዋል። እዚህ ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት ሥርዓተ ቀብሩ ላይ የተገኙትን የቅንጅት የዉጭ ግንኙነት ኃላፊ የነበሩትን ዶክተር ያዕቆብ ኃይለማርያምን እና ወኪላችንን ዩኃንስ ገብረ እግዚአብጌርን በስልክ አነጋግሪያቸዉ ነበር።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ