የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በመላ ሃገሪቱ ተከበረ
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 29 2011ማስታወቂያ
በጋራ ሲበሉና ሲጠጡ መዋላቸዉ ተገልፆአል። የሃይማኖት መሪዎች በዓሉን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት፥ የክርስትና እምነት ተከታዮች ከሌሎች እምነት ተከታዮች ጋር በመተባበር ለሀገር ሰላም በተጠናከረ መልኩ እንዲሰሩ ጥሪ ማቅረባቸዉ ተገልፆአል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የኢትዮጵያ ካቶሊካውያን ቤተክርስቲያን እና የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነኢየሱስ፥ ለእምነቱ ተከታዮች ባስተላለፉት መልእክት ሁሉም ለሀገር አንድነት እና ሰላም እንዲተጋ ጥሪ ማስተላለፋቸዉም ተገልፆአል።
ጌታቸዉ ተድላ ሃይለጌዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ