የኢድ አላዳህ ወይም የአረፋ በአል አከባበር በኢትዮጽያ18 ኅዳር 2002ዓርብ፣ ኅዳር 18 20021430ኛዉ የኢድ አላዳህ ወይም የአረፋ በአል ዛሪ በአለም ዙርያ በከፍተኛ ድምቀት እየተከበረ ነው ። የኢትዮጽያ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮችም በአሉን በጋራ በጸሎት እና በስግደት እክብረዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግ1430ኛዉ የኢድ አል አድሀ ወይም የአረፋ በዓልምስል APማስታወቂያ በተለይ የመዲናዋ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሃይማኖቱ ተከታዮች በአሉን በከፍተኛ ድምቀት እና ስነ-ስርአት በጋራ ማክበራቸዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዘግቧል ታደሰ እንግዳዉ/ አዜብ ታደሰ/ ሂሩት መለሰ