1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢጋድ የመሪዎች ጉባኤ ዉሳኔና ሶማሊያ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 29 2002

ይሁንና ዉሳኔዉ ቢሻርም ኢትዮጵያ ሠራዊት እንደማታዘምት የሐገሪቱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር አስታዉቋል

የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ-መንግሥታት ባለሥልጣን ኢጋድ የሶማሊያን ሠላም ለማስከበር አባል ሐገራት ተጨማሪ ሁለት ሺሕ ሠራዊት እንዲያዘምቱ ወሰነ።ሠራዊት የሚያዘምቱት ሐገራት ማንነት ግን በዉል አልታወቀም።ከሶማሊያ ጋር በቀጥታ የሚዋሰኑት ኢትዮጵያ፥ ኬንያና ጁቡቲ ሠራዊት እንዳያዘምቱ ከዚሕ ቀደም የተወሰነዉ መሻሩን ኢጋድ አስታዉቋል።ይሁንና ዉሳኔዉ ቢሻርም ኢትዮጵያ ሠራዊት እንደማታዘምት የሐገሪቱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር አስታዉቋል።ታደሰ እንግዳዉ ዝ’ር ዝር ዘገባ አለዉ።

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW