1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢጋድ የመከላከያ ሚኒስትሮች ስብሰባ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 14 2002

የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት ማለትም ኢጋድ የመከላከያ ሚኒስትሮች በአልሸባብ ላይ የሚወሰደዉን ርምጃ በተመለከተ አዲስ አበባ ላይ ጉባኤ ይዘዋል።

የወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበር የሆነችዉ የኢትዮጽያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባኤ ሲከፈት ከእንግዲህ አልሻባብ እድል ሊሰጠዉ አይገባም ማለታቸዉ ተሰምቶአል። ዛሬ ስብሰባዉ አዲስ አበባ ላይ በዝግ ቢካሄድም በአካባቢዉ የሚገኘዉን ወኪላችንን ታደሰ እንግዳዉን ሸዋዪ ለገሰ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በስልክ አነጋግራዉ ነበር። ታደሰ እንግዳዉ፤ ሸዋዬ ለገሠ፤ አዜብ ታደሰ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW