1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የደቡብ ሱዳን ሠላም

ረቡዕ፣ መስከረም 2 2011

አዲስ አበባ የተሰበሰቡት የአባል ሐገራት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች በጉዳዩ ላይ በዝግ ሲመክሩ ነበር።ሚንስትሮቹ የደረሰቡበት ዉሳኔ በግልፅ አልተነገረም።

Fahnen der IGAD-Mitgliedsländer
ምስል፦ Yohannes G/Eziabhare

    የኢጋድ ጉባኤ

This browser does not support the audio element.

የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (IGAD) በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ አባል ሐገራት መሪዎች የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ኃይላት መሪዎች በቅርቡ ያደረጉትን የሠላም ስምምነት መርምረዉ ዉሳኔ ይሰጣሉ ተብለዉ እየተጠበቁ ነዉ።አዲስ አበባ የተሰበሰቡት የአባል ሐገራት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች በጉዳዩ ላይ በዝግ ሲመክሩ ነበር።ሚንስትሮቹ የደረሰቡበት ዉሳኔ በግልፅ አልተነገረም።አንድ አማርኛ ተናጋሪ ሱዳናዊ የፖለቲካ ተንታኝ ለአዲስ አበባዉ ወኪላችን እንደነገሩት መሪዎቹ ዛሬ የሚደርሱበት ስምምነት ካርቱም ላይ የተፈረመዉ የደቡብ ሱዳን የሠላም ዉል መፅናት አለመፅናቱን የሚወስን ነዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW