የኤሌትሪክ ኃይል ማመንጫዎች ትስስር5 መስከረም 2009ሐሙስ፣ መስከረም 5 2009ግልገል ጊቤ ቁጥር ሦስት የተባለዉ የኢትዮጵያ የኤሌትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ የሚያመነጨዉ ኃይል የሕዳሴ ግድብ ከሚያመነጨዉ ኃይል ጋር መቀናጀቱን የኢትዮጵያ የኤሌትሪክ ኃይል ባለስልጣን አስታወቀ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ መስርያ ቤቱ እንደሚለዉ ሁለቱ ግድቦች የሚያመነጩት ኃይል በአዉታረ-መረብ መተሳሰሩ የኃይል አቅርቦትን ለማሻሻልና ለማቀላጠፍ ይረዳል። መስሪያ ቤቱ ወደፊት ሁሉም ኃይል ማመንጫዎች የሚያመርቱትን ኃይል በአዉታረ መረብ ለማገናኘት አቅዷል። ፀሐይ ጫኔ አርያም ተክሌ