1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌቶች

ረቡዕ፣ ግንቦት 14 2011

ኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ መኪኖችን ማምረትም ሆነ መገጣጠም የምትችልበት ደረጃ ላይ አልደረሰችም።ይሁንና አዲስ አበባ የሚገኝ አንድ ኩባንያ በኤልክትሪክ ኃይል በሚሞሉ ባትሪዎች የሚሽከረከሩ ሞተር ብስክሌቶችን እየገጣጠመ ለገበያ እያቀረበ ነዉ

Äthiopien Addis Abeba E-Motorräder
ምስል DW/Y. Gebrezihaber

የኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌት በኢትዮጵያ

This browser does not support the audio element.

በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ መኪኖች የአከባቢ ብክልተን ለመቀነስና የገንዘብ ወጪን ለመቀነስ በእጅጉ እንደሚጠቅሙ አብዛኛዉ ዓለም የተስማማበት መስሏል።በተለይ በኢንዱስትሪ የበለፀጉ ሐገራት መንግሥታት የነዳጅ ፍጆታን ለማስወገድ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን የሚያመርቱ ኩባንዮቻቸዉን በገንዘብም ጭምር እየደጎሙ፣ተገልጋዩም አዲሱን ቴክኖሎጂ እንዲጠቀም እያበረታቱ ነዉ።ኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ መኪኖችን ማምረትም ሆነ መገጣጠም የምትችልበት ደረጃ ላይ አልደረሰችም።ይሁንና አዲስ አበባ የሚገኝ አንድ ኩባንያ በኤልክትሪክ ኃይል በሚሞሉ ባትሪዎች የሚሽከረከሩ ሞተር ብስክሌቶችን እየገጣጠመ ለገበያ እያቀረበ ነዉ።የሞተር ብስክሌቶቹ ዓይነት፤የኃይል አጠቃቀማቸዉ፤ በተገልጋዩ ዘንድ ያላቸዉ ተፈላጊነትና አምራቾቹ የገጠማቸዉ ፈተና የዛሬዉ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዝግጅታችን ትኩረት ነዉ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ተስፋአለም ወልደየስ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW