የኤርትራና የጀርመን ግንኙነት23 ኅዳር 2001ማክሰኞ፣ ኅዳር 23 2001በኤርትራ የጀርመን አምባሳደር ሚስተር ክላውስ ፔተር በኤርትራና በአውሮጳ ህብረት፡ በኤርትራና በጀርመን መካከል ላለፉት ሁለት ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የፖለቲካው ውይይት አሁን እንደገና መጀመሩን ለዶይቸ ቬለ ገለጹ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየአስመራ ከተማምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያአምባሰደር ክላውስ ፔተር እንዳስታወቁት፡ በጋራው ውይይት ከሚነሱት ጉዳዮች መካከል እስካሁን መፍትሄ ያላገኘው የኢትዮ ኤርትራ ድንበር ውዝግብ፡ የሁለቱ ሀገሮች የኤኮኖሚ ትብብር እንደገና የሚነቃቃበት ጥረት ይገኙባቸዋል። ጎይትኦም ቢሆን