የኤርትራውያን ጉባኤ በብራስልስ
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 8 2011ማስታወቂያ
የስብሰባው አዘጋጆች የአውሮጳ የውጭ ፖሊሲ አማካሪዎች የሚባል መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት እና ሌሎች የተለያዩ የኤርትራውያን ስብስቦች ናቸው ተብሏል። ከኬንያ፣ ከኢትዮጵያ፣ ከእስራኤል ከካናዳ እና ከበርካታ የአውሮጳ አገሮች የመጡ ኤርትራውያን ምሁራን እና ባለሙያዎች እንዲሁም የሃይማኖት አባቶችም በስብሰባው ላይ ተገኝተዋል። ከብራስልስ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሤ ዘገባ ልኮልናል።
ገበያው ንጉሤ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ